የሰው ሃብት ብቃት ማረጋገጫ ፕሮጀክት

የፕሮጀክቱ ዋና ዓላማ የሠው ሃብት ብቃት ማረጋገጫ ስርዓት በመዘርጋትና በመተግበር ለዜጎች ቀልጣፋና ውጤታማ አገልግሎት መስጠት የሚችል ብቃቱ የተረጋገጠ የመንግስት ሠራተኛና አመራር እንዲኖር ማድረግ ነው፡፡

የተቀናጀ የሲቪል ሰርቪስ መረጃ አያያዝ ስርዓት ፕሮጀክት

የተቀናጀ የሲቪል ሰርቪስ መረጃ አያያዝ ስርዓት ፕሮጀክት ዓላማ በመንግስት ተቋማት እየተሰራበት ያለውን የሰው ሀብት መጃ አያያዝ በኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ማገዝ አላማው ነው

የአደረጃጀትና የስራ ምዘና ስራ ክፍል